Logo
ዋና ገጽ
መጣጥፎችስብከቶችስለ እኛአብረን እንስራ

EN

Logo

ዋና ገጽ

አገልግሎቶች

መጣጥፎች

ስብከቶች

ስለ እኛ

አብረን እንስራ

EN

hero-image

እንኳን ደህና መጡ!

እኛ ክርስቶስን በቃል እና በተግባር የሚያከብር እውነተኛ የአማኞች ማህበር ለመሆን የምንሻ ህብረት ነን፡፡ ምንም ያህል እንኳን ፍጹማን ሰዎች ባንሆንም፣ እንደማህበር በቅድስና ሂደት ላይ እንዳለን እና ይህ ደግሞ አጽንኦት ሊሰጠው የሚገባ ነገር እንደሆነ እናምናለን፡፡ ስለዚህም ቃሉን ለማጥናት፣ ለጸሎት፣ ለሕብረት እና ያለንን ለማካፈል እንተጋለን፡፡

ቤተክርስቲያን ለወደቀው የሰው ልጅ ብቸኛው ተስፋ የሆነውን የወንጌል መልዕክት ባለዐደራ እንደሆነች እምነታችን ነው፡፡ ሰዎች ድነትን የሚያገኙትም ሆነ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ሊኖራቸው የሚችለው በእዚህ እውነት ነው፡፡ ስለዚህም ይህንን የምስራች በቻለችው መንገድ እና አቅም ማድረስ እና ሰዎችን የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ማድረግ ተልዕኮዋ ነው፡፡

የአገልግሎት ሰዓት

calender

እሁድ ጠዋት 4:00-6:30

አድራሻ:- መካኒሳ ቆሬ ኮንዶሚኒየም አደባባይ፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ጦርነት ኮሌጅ ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር +251901777774/75
የኢሜል አድራሻ:- Info@livingwayethiopia.org
livingwayethiopia@gmail.com
ፖስታ ቁጥር: 4478

calender

ሐሙስ ማታ ከ11፡30-1፡30

አድራሻ:- መካኒሳ ቆሬ ኮንዶሚኒየም አደባባይ፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ጦርነት ኮሌጅ ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር +251901777774/75
የኢሜል አድራሻ:- Info@livingwayethiopia.org
livingwayethiopia@gmail.com
ፖስታ ቁጥር: 4478

ዝግጅቶች

event
event
event
event
event
event

ቤተክርስቲያናችን

church image
church image
church image
church image
church image
church image
church image
books
ለአዳዲስ መረጃ ሰብስክራይብ ያድርጉቤተሰብ ሲሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ።

አድራሻ

ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ጋር ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ኤግዚቢሽን ማዕከል እና ሴንት ጆሴፍ ት/ቤት ጀርባ

ፖስታ

ፖ.ሳ. ቁ: 4478

ስልክ ቁጥር

+251901777774

+251901777775

የ ኢሜል አድራሻ

Info@livingwayethiopia.org

livingwayethiopia@gmail.com

የቅጂ መብት © 2026, ህያው መንገድ ኢትዮጵያ። የተሰራው በ etn.et